Get Mystery Box with random crypto!

ዕሴተ ✞ያሬድ Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ esate_yarade — ዕሴተ ✞ያሬድ Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ esate_yarade — ዕሴተ ✞ያሬድ Tube
የሰርጥ አድራሻ: @esate_yarade
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 818
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ውስጥ
👉መጻሕፈ ግጻዌ
👉የእለት ምስባካት
👉ውዳሴ ማርያም ዜማ
👉መስተጋብ ዜማ
👉ሥርአተ ማህሌት
እና ዋዜማ
👉 ሃሳብ አስተያየት ጥቆማ👇
@St_gibereale
ወይም
@Menekrebot
☝☝☝☝☝☝
ይጦቅሙን እናመሰግናለን!!!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-25 14:40:46 ዚቅ በዜማ።
181 viewsMenkir፩፱, edited  11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 14:39:41 ማርያም ዋይዜማ።
174 viewsMenkir፩፱, edited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 13:29:04 #አንቀጸ_ብጹአን
ክፍል 3እና 4
@eotchntc
151 viewsኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 13:25:12 “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
— ዮሐንስ 14፥27
144 viewsኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 14:21:09 ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሕንፀተ ቤታ"ሰኔ ፳፩"



የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።



መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል: ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣኅል: እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል: ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል: ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።


ዚቅ
በዕንቊ ሰንፔር ትትሐነጽ ወበመረግድ: ሃሌ ሉያ ለአብ: ሐጹር የዓውዳ: ትበርህ እምከዋክብት: ሃሌ ሉያ ለወልድ: ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ: #ጽዮን ቅድስት ቤተክርስቲያን: ደብተራ ፍጽምት።

https://t.me/esate_yarade


ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ: ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ: እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።


ዚቅ
እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም: ወመሠረትኪ ለትውልደ ትውልድ: ኢየኀልቅ ብዝኃ ሰላምኪ: ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ: ያመጽኡ አምኃኪ እምርኁቅ ብሔር።

ወረብ
እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/
"ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/
https://t.me/esate_yarade
https://t.me/esate_yarade https://t.me/esate_yarade
መልክዐ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ: እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ: #ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ: ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ: ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
በሐ በልዋ ተሳለምዋ: ዕግትዋ #ለጽዮን ወሕቀፍዋ: ደዩ ልበክሙ ውስተ ኃይላ: እንተ ተሐንጸት በስሙ: ወተቀደሰት በደሙ: ወተአትበት በዕጸ መስቀሉ: ጌሡ ኃቤሃ እስመ ሃይለ እግዚአብሔር ላዕሌሃ።

ወረብ
"በሐ በልዋ"/፪/ ተሳለምዋ/፪/
ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ደዩ ልበክሙ ውስተ ሃይላ ለቤተክርስቲያን/፪/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለሥዕርተ ርእስኪ ዘተንዕደ ጽፍሮሁ: ለአቡኪ በከናፍሪሁ: #ማርያም_ድንግል ለእግዚአብሔር ጽርሑ: ለገብርኪ እግዝእትየ እትኅድግኒ እላሁ: ከመ ኢይበሉኒ ፀር አይቴኑመ ምክሁ።
https://t.me/esate_yarade
ዚቅ
ወሀለወት አሐቲ #ድንግል ጽርሐ ቅድሳቱ ይእቲ ለልዑል: መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል: ወሥዕርታ ሜላት ፍቱል: ወዲበ ርእሳኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

ወረብ
ወሀለወት አሐቲ "#ድንግል"/፪/ አሐቲ ድንግል/፪/
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል/፬/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት: ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት: #ማርያም_ድንግል ቤተ ቅድሳት: ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት: በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት: ጽርሐ ቅድሳቱ ለወልድ: ዘወርቅ ማኅፈድ: ወሡራሬሃ ዘመረግድ።

ወረብ
"ጽርሐ ቅድሳቱ #ማርያም"/፪/ ዘወርቅ ማኅፈድ/፪/
ወሡራሬሃ ዘመረግድ ዘወርቅ ማኅፈድ/፪/
https://t.me/esate_yarade
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ: በከመ ዳዊት ይዜኑ: #ማርያም_ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ: በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ: እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ አዳም ሕንፄሃ: ሐመልማለ ወርቅ ገበዋቲሃ: #ጽዮንሃ አምኁ ኪያሃ።

ወረብ
ሕንፄሃ "አዳም"/፪/ ሕንፄሃ ለቤተክርስቲያን/፪/
"ሐመልማለ ወርቅ"/፪/ ገበዋቲሃ ሐመልማለ ወርቅ/፪/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለማኅጸንኪ ለእግዚአብሔር ማኅፈዱ: ዘሐነጸኪ የማነ ዕዱ: #ማርያም_ድንግል ምዕዝት ዘእምናርዱ: ኀቤኪ ያንቀዓዱ ለረኪበ ኲሉ መፍቅዱ: ምስለ ካልኡ ዓይንየ አሐዱ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ: ለቤተክርስቲያን ልዑል ሐነፃ: በጽድቁ ሐወፃ: እምነ ፀሐይ ይበርህ ገፃ።

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተክርስቲያን/፪/
ሐነፃ ልዑል ለቤተክርስቲያን/፪/

መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ: ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ: ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ: #ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ: ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ
ኢይትአጸው አናቅጽኪ: ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ: ሠናይት ሰላማዊት: እንተ ናፈቅራ በጽድቅ: መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

ወረብ
ኢይትአጸው አናቅጽኪ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ/፪/
ሠናይት ሰላማዊት "እንተ ናፈቅራ"/፪/ በጽድቅ/፪/

ማኅሌተ ጽጌ
በሠላስ አዕባን ገጸ ሥላሴሁ ለአምሮ: ሐኒጾ ቤትኪ #ድንግል ድኅረ ፈጸመ ሣርሮ: አመ ወረደ ለበዓል ምስሌኪ በአማኅብሮ: እንዘ ይብል ቃለ ለዘምሮ ልዑል ቀደሰ ማኅደሮ: ደናግል ለጽጌኪ ዘበጣ ከበሮ።

ዚቅ
በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ: #ቤተ_ማርያም ሰመየ ስማ: በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ።

ወረብ
በሥላሴሁ "ሐነጸ"/፪/ ጥቅማ #ለማርያም/፪/
ሰመየ ስማ #ቤተ_ማርያም/፪/

ምልጣን
ተቀደሲ ወንስዒ ሃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔር: እስመ ናሁ ንጉሥኪ በጽሐ ዘያበርህ ለኪ በሃይሉ: ለዛቲ ቤት ሣረራ አብ ቀዲሙ ለዛቲ ቤት: ሐነጻ ወልድ ለዛቲ ቤት: ወፈጸማ መንፈስ ቅዱስ።
https://t.me/esate_yarade
እስመ ለዓለም
አመ ትትሐነጽ ኢየሩሳሌም: በዕንቊ ሰንፔር ወበከርከዴን በዕንቊ ክቡር: ዓረፋቲሃኒ ወማኅፈዲሃኒ በወርቅ ንጹሕ: ወመርህባሰ ለኢየሩሳሌም ዘቢረሌ: በዕንቊ አጶሮግዮን ወበዕንቊ ሦፎር ትትገበር: እንዘ ይብሉ በኲሉ ፍናዊሃ ሃሌ ሉያ: ይሴብሕዎ እንዘ ይብሉ: ይትባረክ እግዚአብሔር ዘአልዓላ ለጽዮን እምኲሉ ዓለማት።
https://t.me/esate_yarade
ቅንዋት
አመ ትትሐነጽ ኢየሩሳሌም በዕጸ መስቀሉ ክቡር: ወአመ ትትቄደስ በዕደዊሁ ለልዑል: ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ትዌድሶ



join and share the link
https://t.me/esate_yarade
1.6K viewsMenkir፩፱, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 18:10:33 #አንቀጸ_ብጹአን
ማቴ 5
ክፍል 2
@eotchntc
184 viewsኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ, 15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 18:10:32 #አንቀጸ_ብጹአን
ማቴ 5
ክፍል 1
@eotchntc
176 viewsኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ, 15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 20:53:41
ሥርዓተ ዋዜማ ዘሰኔ ሚካኤል

ዋዜማ
ሃሌ ሉያ
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት: ወይባዕ ንጉሠ ስብሐት: ወረዳ ህየ አምላክ ምስለ ኃይል: ወሠበረ ኆኃተ ብርት: ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐፂን: ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም: ተገምረ ዘኢይትገመር: ኃጢአተነ ነሥአ ዘአልቦ ኃጢአት: ዓርገ ወልድ በስብሐት ውስተ ሰማያት።

ምልጣን:-
ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም: ተገምረ ዘኢይትገመር: ኃጢአተነ ነሥአ ዘአልቦ ኃጢአት: ዓርገ ወልድ በስብሐት ውስተ ሰማያት።

አመላለስ:-
ዓርገ ወልድ በስብሐት/2/
በስብሐት ውስተ ሰማያት/

ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ:-
ወዕርገቱ ዮም ሰማያት በስብሐት ምስለ መላእክት ወዕርገቱ ዮም ሰማያት።

እግዚአብሔር ነገሠ:-
ዓርገ እግዚአብሔር በይባቤ: ወእግዚእነ በቃለ ቀርን: ኲሎሙ መላእክቲሁ ትንሣኤሁ ሰበኩ: ወዜነዉ ዕርገቶ ውስተ ሰማያት: ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት: ወዕርገቱ ዮም በይባቤ ወበቃለ ቀርን: ለአምላክነ ዘምሩ።

ይትባረክ:-
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ መቃብር: ወአንኮርኮራ ለይእቲ ዕብን: ወነበረ ዲቤሃ ዓቢይ መልአክ።

ሰላም:-
በ፬
ምሉዓ ሞገስ ፍጹመ ፀጋ ወፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር: ዘሐመ ወሞተ በእንተ ፍቅረ ሰብእ: ወተንሥአ በሣልስት ዕለት: ወዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት: ወተቀበልዎ መላእክት ወኲሎሙ ሊቃነ መላእክት: ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ይሴብሕዎ: እንዘ ይብሉ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት: ወሰላም በምድር: ለዘሠምሮ ለሰብእ።
https://t.me/esate_yarade
አመላለስ:-
ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት/2/
ወሰላም በምድር: ለዘሠምሮ ለሰብእ/4/


https://t.me/esate_yarade
https://t.me/esate_yarade
https://t.me/esate_yarade



# Join & share #
1.5K viewsMenkir፩፱, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ