Get Mystery Box with random crypto!

ዕሴተ ✞ያሬድ Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ esate_yarade — ዕሴተ ✞ያሬድ Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ esate_yarade — ዕሴተ ✞ያሬድ Tube
የሰርጥ አድራሻ: @esate_yarade
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 818
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ውስጥ
👉መጻሕፈ ግጻዌ
👉የእለት ምስባካት
👉ውዳሴ ማርያም ዜማ
👉መስተጋብ ዜማ
👉ሥርአተ ማህሌት
እና ዋዜማ
👉 ሃሳብ አስተያየት ጥቆማ👇
@St_gibereale
ወይም
@Menekrebot
☝☝☝☝☝☝
ይጦቅሙን እናመሰግናለን!!!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 10:46:20 ኦርቶዶክስ ኖት ?

ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።

➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳  █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
54 viewsማኅቶት ፕሮሞሽን 200_1000, 07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:03:43
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ

ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ: ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ: አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ: ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ ጴጥሮስ ከሐዲ: ወመምህረ ወንጌል ኮነ ጳውሎስ ሰዳዲ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ: ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ: ተውህቦሙ ለሐዋርያት።
@esate_yarade
@esate_yarade
ነግሥ
ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ: እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ: ፲ወ፪ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ: ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኀ: በእንተ ማርያም ድንግል በህሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም: ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለመቃብሪከ በመካነ ሐዋዝ ሃሌሉያ፡ወለትንሣኤከ ድኅረ ዘይከውን በዕለተ ምርያ፡ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሞተከ ታብዕል ኢትዮጵያ፡ለጴጥሮስ በዓለ መርኆ ወለጳውሎስ ሐዋርያ፡ከመ ተዝካሮሙ ታብዕል ሮምያ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ ኃረዮሙ ዓጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው: ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው: ምቱረ ክሣድ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቅንው: ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው: ደመ ስምክሙ ሐዋርያ ዘኅብሩ ከዋው።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ: ከዋው እገሪሆሙ: ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ: ዘእግዚአብሔር ፈነዎ: ቃለ እግዚአብሔር ይነግር።
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ
ሃሌ ሉያ/፪/
ከዋው እገሪሆሙ/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
ከዋው እገሪሆሙ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ/፪/
ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ይነግር ቃለ እግዚአብሔር/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለአዕዛኒክሙ ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ: ወለመላትሒክሙ ቀይሐት እምነ ሮማን ዘቄሃ: መሥዋዕተ አምልኮት ኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ: ደምከ ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ: ወደመ ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ: ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ: ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ: እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ: እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና።
@esate_yarade
ወረብ
ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም/፪/
እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
ዓዲ
እግዚአብሔር : እንተ ተሰመይኪ ገነተ: ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ: ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ: ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ቀያፋ: ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ: ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ: ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት: በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት: ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ: በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት/፪/
በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ: በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ: ጳውሎስ ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ: አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ: ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም: አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም።
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
ሐዋርያተ ሰላም "ብርሃናተ ዓለም"/፪/
አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ: ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ: አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ: ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ህይወት ዝክሮሙ: ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ: እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ: ከመ ይኩን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ: በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ: ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ: ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ "ሱቱፋነ ሕማምከ"/፪//፪/
እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ኢየሱስ
ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ: ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ: ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ: ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ: ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ውእቱ: አቡሃ ለምሕረት ውእቱ: ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ: ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ምልጣን
ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት።
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ወእምዝ ዳግመ /2/
ዳግመ ኢንመውት/4/

ወረብ
ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ/፪/
ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት/፪/

እስመ ለዓለም
ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን: አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን: ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ: ወኲሎሙ ሐዋርያት: ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።
@esate_yarade
ወረብ
ሕዝበ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን አዕማደ ቤተክርስቲያን/፪/
ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ/፪/


@esate_yarade
@esate_yarade
@esate_yarade


@esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
620 viewsMenkir፩፱, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:40:40
አመ 5 ለሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስርአተ ዋይዜማ

ዋዜማ በ6 ሃሌታ-
@esate_yarade
ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወረዱ ወቦዑ፤ ሀገረ ፊልጶስ፤ ቦኡ ልድያ ወበህየ ረከቡ ብእሴ ፤ ዘስሙ ኤንያ ፤ በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ማ፦ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ
@esate_yarade
ምልጣን፦
በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ
@esate_yarade

አመላለስ፦
ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/2/
ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሄር ምድር በምላህ፦
አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ ወድሙር ኩሉ ንዋዮሙ አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚያብሔር ነግሰ፦
ኃረየ ዐስርተ ወክልኤተ ሐዋርያተ ሤሞሙ ኖሎት ይቤሎሙ ኢየሱስ ዘኪያክሙ ስምዓ ኪያየ ስምዖ ለዘፈነወኒ
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚኦ ጸራእኩ ኃቤከ፦
ዕፀ ጳጦስ ይዕቲ እንተ በአማን ለእንተ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ዕፀ ጳጦስ ይዕቲ እንተ በአማን
@esate_yarade
@esate_yarade
ይትባረክ እግዚያብሔር ፦
አንትሙሰ ኅሩያን ፍጥረትክሙ ስብኩ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ሕዝብ ዘኃርየ ወጸውዐ ሎቱ ለርስቱ
@esate_yarade
@esate_yarade
ስቡዕኒ፦
ዘኪያክሙ ስምዓ ኪያየ ስምዐ ስምዖ ለዘፈነወኒ
@esate_yarade
@esate_yarade
ጸሎተ ዘሰለስቱ ደቂቅ፦
ስምዖን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ ቦኡ ሀገሮ ለኤንያ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ
@esate_yarade
@esate_yarade
ሰላም፦
ስምዖን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ ቦኡ ልድያ ሀገሮ ለኤንያ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ ዘስሙ ለኢየሱስ ገብሩ ሰላመ
@esate_yarade

አመላለስ፦
ወበህየ ፈወሱ ዱያነ /2/
ዘስሙ ለኢየሱስ ገብሩ ሰላመ /4/


@esate_yarade
@esate_yarade
@esate_yarade


@esate_yarade
# Join & share #
635 viewsMenkir፩፱, 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 08:32:40 #ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ቃል_እግዚአብሔር
ክፍል 1
@eotchntc
141 viewsኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 06:58:15 መዝሙር ዘሰንበት
በ2 ሀሌታ-
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ሶበ ይገስስ ዝናመ ይፀግቡ ርኁባን፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም ዝናም ይትፌሥሑ ነዳያን ፤ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ወሠርዓ ሠንበተ ለሰብዐ ዕረፍተ፤ ማ፦ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም

አመላለስ፦
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/2/
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/4/



https://t.me/esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
1.2K viewsMenkir፩፱, edited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 18:19:41
አመ ሰላሳሁ ለሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ ስርአተ ማህሌት

ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።


መልክዐ ሥላሴ፦
ሰላም ለገብዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ መንገለ(ኀበ) ፍኖቱ ለቆርኔሌዎስ ጻድቅ፤ ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ፤ ዘጸያሒሁ ዮሐንስ መጥምቅ

ዚቅ፦
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ፤እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ



ወረብ፦
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ነቢየ ልዑል/2/
እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ/2/


ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም
መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።


መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ፤ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ፤ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ፤ አዝንም መና አዕምሮ ወኅብስተ ጥበብ መድሀኔ፤ ኀበ ሕዝበ ልብየ ኀበሩ ወገብሩ ኩርጓዴ፤


ወረብ፦
ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ/2/
ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ደመና ሰማይ/2/


ዚቅ፦
ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ፤ አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ወወሀቦሙ ኅብስተ ሰማይ ፤ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ ዕጓለ አመሕያው


ወረብ፦
ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ/2/
አዝነመ ሎሙ መና መና ይብልዑ/2/


መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
ሰላም ለከናፍሪከ ነቢበ ከንቱ ዘኢኀሠሣ፤ ወለአፉከ ሰላም ዘኢጥዕመ እክለ አበሳ፤ ዮሐንስ ሕጻን ለእምከ ውሣጤ ከርሳ፤ እፎ አንፈርዓጽከ እንዘ ትሰግድ ለንግሳ፤ አመ ሐወጸትከ ማርያም አምላከ ፀኒሳ በፍስሐ


ዚቅ፦
ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ ሶበ ሰማዕኩ ቃልኪ፣ አንፈርዓፀ ዕጓል፤ በውስተ ከርስየ በፍስሐ


ወረብ፦
ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ ሶበ ሰማዕኩ ቃልኪ/2/
አንፈርዓፀ ዕጓል በውስተ ከርስየ በፍስሐ በውስተ ከርስየ/2/


መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክዕከ በጽዋዔ፤ እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ረቡዕ ሱባዔ፤ ተወከፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ትንሳዔ፤ ከመ ተወከፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ጉባኤ፤ እምዕደ አሐቲ ብዕሲት ጸራዕቀ ክልዔ


ዚቅ፦
ተወከፍ ጸሎትነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ ወውሳጤሁ ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና

ወረብ፦
ተወከፍ ጸሎትነ ጸሎትነ ተወከፍ/2/
ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና/2/


ዓርኬ፦
ሰላም ለልደትከ ከመ ገብርኤልክላስስት ስድስተ አውርኃ ለልደተ ክርስቶስ እንተ ቀደሞ፤ ዮሐንስ ስኂን ወምዑዝ እምቀናንሞ፤ ለለነበብኩ በጽሒቅ ለመልክዕከ ሰላሞ፤ ከመ ክላስስት በሕጽንከ ሴሞ


ዚቅ፦
በእንተ ርእሱ ይነግር መድኃኒነ ወይቤ ፤ ዘይንዕሶ የዓብዮ ሃሌ ሉያ በመንግሥተ ሰማያት ፤ስድስተ አውርኃ የዓብዮ፤ ዮሐንስ ለኢየሱስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ


ምልጣን፦
ስምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሉ ላዕሌሃ ወተፈሦሑ ፍስሓ ፈድፋደ ወፈቀዱ ይስምይዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ ወትቤ እሙ ዮሐንስሃ ይሰመይ


ወረብ፦
ስምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ ለኤልሳቤጥ/2/
እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሉ ላዕሌሃ/2/

እስመ ለአለም፦
ወፈቀዱ ይሰይምዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ ወትቤ እሙዮሐንስሀ ይሰመይ ወይቤልዎ፡አልቦ ዘሰማዕነ ዘከመዝ ስም እምአዝማድኪ ወዘካርያስ ሰአለ መዝሀፈ እንዘ ይብል ዮሀንስ ስሙ ፤ማ:- እስመ ከማሁ ዮሀንስ ብሂል ፍሱህ ወልድ ብሂል በትርጓሜሁ

https://t.me/esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
1.4K viewsMenkir፩፱, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:55:59 +++ የጀማሪ ጠባይ +++

መንፈሳዊ ሕይወትን ገና ስትጀምረው ለፍጹምነት ጥቂት የቀረህ ያህል ይሰማሃል። አንተ ጋር ያለው ደስታ እና ሰላም ሌሎች ጋር የሌለ ይመስልሃል። በዚህች ሁከት በሞላባት ዓለም አንተ ብቻ ክርስቶስን እንዳገኘኸው ታስባለህ። የቀረው ሕዝበ አዳም እንዲሁ በከንቱ ሲርመሰመስ የሚውል ባካና ሆኖ ይታይሃል። ታዝንለታለህ፣ አይይይ ይህ ኃጢአተኛ ሕዝብ ምን ይሻለዋል? ትላለህ።

የእውነተኛ መንፈሳዊ እድገት መገለጫ ግን ይህ አይደለም። ሰው ወደ እግዚአብሔር እየቀረበ ሲመጣ ከሌላው ሰው ይልቅ የራሱ ጉድለት ይታየዋል። መንፈሳዊነት የሚገልጥልህ ሰዎችን ተመልክተህ የምትፈርድበትን ውጫዊ ዓይንህን ሳይሆን ራስህን አይተህ የምትወቅስበት የውስጥ ዓይንህን ነው። መንፈሳዊ ሕይወትህ ሲጎመራ "አይ ሰው" ሳይሆን "አይ እኔ!" ያሰኝሃል። አባ ማቴዎስም እንዲህ ይላል "ሰው የበለጠ ወደ እግዚአብሔር ሲቀርብ ይበልጥ ኃጢአተኛ መሆኑ እየታየው ይመጣል። ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔርን ካየ በኋላ ከንፈሮቼ የረከሱብኝና የጠፋሁ ሰው ነኝ እንዳለ።"

ከብቃት ደርሰህ መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ ቢታዩህ እንኳን ሁሉ እንዳንተ ስለሚመስልህ እንደ ዮሐንስ ሐጺር "ሚካኤል ይበልጣል ወይስ ገብርኤል?" እያልህ ከአጠገብህ የቆመውን ትጠይቃለህ እንጂ "አይይ አንተ እንኳን ገና አልበቃህም። ብዙ ይቀርሃል" ብለህ ወዳጅህን አታናንቅም። ይልቅ "ለእኔ ብቻ ገልጦ ለሌላው እንዲሰውር የሚያደርገው ምንም ቁም ነገር የለኝም" በማለት ከወንድምህ የተሻልህ እንዳልሆንክ በፍጹም ልብህ ታምናለህ።

ለመንፈሳዊ ሕይወት አዲስ ስትሆን ገና ጥቂት ጸልየህ፣ ጥቂት ጾመህ፣ ጥቂት መጽውተህ ሳለ ግን ሩጫህን ወደ መጨረሱ የተቃረብህ ይመስልሃል። ጉዞህን በግማሽ እርምጃ ከመጀመርህ ከፍጻሜው ላይ የደረስህ ያህል ይሰማሃል። "እኔን ምሰሉ" ማለት ያምርሃል። ነገር ግን መንፈሳዊ ሕይወት የቱንም ያህል ብትሮጥበት ሁል ጊዜ እንደ ጀማሪ የሚያደርግ ረጅም ጎዳና ነው። ሰማንያ ዓመት በገዳም ሲጋደል የነበረው አባ ሲሶይ ነፍሱ ከሥጋው ልትለይ በቀረበች ጊዜ ብዙ መነኮሳት በአልጋው ዙሪያ ከበውት ሳለ ቅዱሱ "አምላኬ ሆይ፣ እባክህ ለንስሐ የሚሆን ጥቂት ጊዜን ስጠኝ?" እያለ በልቅሶ ሲማጸን ሰሙት። በዚህ የተገረሙት መነኮሳቱ አባ ሲሶይን "አባታችን አንተ እድሜ ልክህን በንስሐ የኖርህ መምህረ ንስሐ ሆነህ ሳለ እንዴት አሁን ጥቂት የንስሐ ጊዜን ትለምናለህ?" ቢሉት፣ ቅዱሱም "ልጆቼ ይህን መንፈሳዊ ጥበብ (ንስሐን) ገና አሁን መጀመሬ ነው" አላቸው።

ጌታ ሆይ መንፈሳዊ ሕይወት እኖር ዘንድ አስጀምረኝ፤ ገና ጀማሪ ሳለሁ ደርሻለሁ ከማለትም ሰውረኝ። እንድቆም አትፍቀድልኝ፤ ወደ አንተ ሳበኝ፣ አሳድገኝ።

ዲያቆን አቤል ካሳሁን
150 viewsMenkir፩፱, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:36:18 #በዓለ_ህንጸታ_ለቤተመቅደስ
ሰኔ,20እና ሰኔ 21
#በፊሊጲሲዉስ_ሀገር
145 viewsኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 12:04:38 Watch "ገብርኤል ገብርኤል መላከ ራማ ድንቅ ዝማሬ በሰንበት ተማሪዎች በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሰኔ 19 2014 ዓ/ም" on YouTube


792 viewsMenkir፩፱, 09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 09:48:45 Watch "እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክስቲያን" on YouTube


1.6K viewsMenkir፩፱, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ