Get Mystery Box with random crypto!

ዳሩዚክር ኢስላሚክ ሴንተር||DARUZIKR ISLAMICCENTER

የቴሌግራም ቻናል አርማ daruzikrislamiccenter — ዳሩዚክር ኢስላሚክ ሴንተር||DARUZIKR ISLAMICCENTER
የቴሌግራም ቻናል አርማ daruzikrislamiccenter — ዳሩዚክር ኢስላሚክ ሴንተር||DARUZIKR ISLAMICCENTER
የሰርጥ አድራሻ: @daruzikrislamiccenter
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 354
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ቻናል አላማዎች
የሱና ባንዲራ ከፍ ማድረግ
በቁርአን እና በሃዲስ መመራት በሰሃቦች አረዳድ መረዳት።
ለበለጠ መረጃ 0919410499 ወይም 0941177354 በሶሻል ሚድያዎቻችን ይከታተሉን።ሊንካችንም ሼር ያድርጉ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።ማንኛዉንም አስተየያት ስለ ምንቀበል በዉስጥ መስመር ያናግሩን:: t.me/DARUZIKRISLAMICCENTER6
@daruzikrislamiccenter

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 04:53:30
33 views01:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:22:31
"ሳይሰለቹ፣ ሳይደክሙ" ረበና፣ ረበና፣ ረበና… ያሉ ምላሶች ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው።
52 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:21:38 «በእነዚህ ተወዳጅ ቀናት ይህ ሥራ እንዳይለይህ »

በኡስታዝ ተውፊቅ ራሕመቶ
49 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 05:16:10
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ፦
"ከቀናት ውስጥ አላህ ባሮችን በብዛት ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት እንደ ዓረፋ ቀን አንድም ቀን የለም፤ እነሆ እሱ [አላህ] ይቀርብና እነዚህ ምን ፈልገው ነው? በማለት ስለእነሱ መልአክቶች ላይ ይፎክራል" ይላሉ።
ሙስሊም ዘግበውታል።

Te» https://t.me/daruzikrislamiccenter
64 viewsedited  02:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:33:11
61 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:22:42 ዐረፋ ቀን የጁምዓ እለት ከዋለ፤ የምንፆመው የዓረፋ እለት ስለሆነ እንጂ ጁምዓ ቀን ስለሆነ አይደለምና።መፆሙ ችግር የለውም። ይሁንና ለጥንቃቄ ሲባል ከፊቱ ያለውን ሐሙስ እለት መፆሙ ተመራጭ ነው።
(ኢብኑ ባዝ)

https://t.me/sultan_54
56 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:16:51 لبيك ربِّي وإن لم أكن بينَ الزحَام مُلبيـا
لبيك ربي وإن لم أكن بينَ الحجيج سَاعيا
لبيك ربي وإن لم أكن بينَ عبادك داعيا
لبيك ربي وإن لم أكن بينَ الصفوف مُصّليا
لبيـك ربي وإن لم أكن بينَ الجموع طالباً عفوكا لبيـك ربي فاغفر جميع ذنوبي دِقها وجلَّها

لبَّيكَ اللَّهمَّ لبَّيك!



ያ ረብ! ከሻክልን ዘንድሮም ቢሆን በታዕምርህ፤ አሊያም ቀጣይ አመት በሰላም አቆይተህ ከነ ወላጆቻቸችን ቤትህን አዘይረን።
80 viewsedited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 05:50:15
عن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم قال : "ما من أيام أعظم عند الله ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد" أخرجه احمد 7/224 وصحّح إسناده أحمد شاكر
ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ»
አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል አህመድ ሻኪርም ሰሂህነቱን አረጋግጠዋል።

https://t.me/sultan_54
105 views02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ