Get Mystery Box with random crypto!

በምስሉ የሚታዮት ከ3 ቀን በፊት በሸዋ #ሰላድንጋይ ብልፅግና በድሮን የጨፈጨፋቸው ንፁሀን አማራዎች | ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)

በምስሉ የሚታዮት ከ3 ቀን በፊት በሸዋ #ሰላድንጋይ ብልፅግና በድሮን የጨፈጨፋቸው ንፁሀን አማራዎች ናቸው::

በ11/06/2016 የክርስትና ስረአት አድርገው ሲመለሱ የነበሩ የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ ከ70 በላይ ህፃናትና አዛውንት በአንድ አይሱዙ ተጭነው ሲጏዙ የተጨፈጨፉ ሲሆን ከሞት የተረፉት ክርስትናው የነበረው ህፃኑና አቅፈውት የነበሩት አያቱ ብቻ ናቸው