Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት ጠዋት በአማራ ክልል ከአጣዬ ወደ ይምሎ በባጃጅ ሲመጡ የነበሩ ሰዎችን ሰንበቴ አቅራቢያ በዚ | ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)

ትናንት ጠዋት በአማራ ክልል ከአጣዬ ወደ ይምሎ በባጃጅ ሲመጡ የነበሩ ሰዎችን ሰንበቴ አቅራቢያ በዚህ መልኩ ነው inhuman በሆነ መልኩ አርደው የጣሏቸው።
የባጃጅ ሹፌሩን በዚህ መልኩ ነው የገደሉት
ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ላይ ደረስን ግን
በዚህ አካባቢ ሰሞኑን በርካታ ህይወት እየጠፋ ነው። መፍትሔ ይሻል።
በርካታ ተጨማሪ መረጃዎች አሉ፣ይህን የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ join በማደረግ እና ለሌሎች በመጋበዝ ይከታተላሉ
@esatchannal