Get Mystery Box with random crypto!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የተመደቡ ተማሪዎች ለነገው ፈተና እንዲዘጋጁ አሳሰበ። ሀዋሳ ዩኒቨር | 🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ 🌿

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የተመደቡ ተማሪዎች ለነገው ፈተና እንዲዘጋጁ አሳሰበ።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባሰራጨው መልዕክት ዋናው ግቢ የተመደቡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዛሬ ጠዋት በተፈጠረው አደጋ ምክንያት ለዛሬ የታቀዱትን ፈተናዎች መፈተን እንዳልቻሉ ገልጿል።

"በተከሰተው ያልተጠበቀ አደጋ በጣም አዝነናል " ያለው ተቋሙ ሌሎች በሁኔታው ተደናግጠው ከግቢ የወጡ ሆነ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ተረጋግተው ወደየነበሩበት እንዲመለሱና ለነገ ፈተና እንዲዘጋጁ አሳስቧል።

@Esat_tv9
@Esat_tv9