Get Mystery Box with random crypto!

የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ዋናውን ግቢ ከቴክኖ ግቢ የሚያገናኘዉ ድልድይ ተደርምሶ ተማሪዎች ላይ አደጋ መድ | 🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ 🌿

የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ዋናውን ግቢ ከቴክኖ ግቢ የሚያገናኘዉ ድልድይ ተደርምሶ ተማሪዎች ላይ አደጋ መድረሱን ተመልክተናል!

ጉዳቱ ምን ያህል እንደሆነ ባይታውቅም ፣ የተጎዱ ተማሪዎች ወደ ሀዋሳ ረፈራል ሆስፒታል እና ወደ ተለያዩ የህክምና ተቋማት ለእርዳታ እየተወሰዱ እንደሚገኙ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

@Esat_tv9
@Esat_tv9