Get Mystery Box with random crypto!

የዒድ አልፊጥር ሰላት ከጠዋቱ 2:30 ይሰገዳል። እንደየ አካባቢያችሁ ርቀት ይህንን ታሳቢ ያደረገ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

የዒድ አልፊጥር ሰላት ከጠዋቱ 2:30 ይሰገዳል። እንደየ አካባቢያችሁ ርቀት ይህንን ታሳቢ ያደረገ እንቅስቃሴ እንድታደርጉ ምክር ቤታችን ያሳስባል

በዓሉም ጨረቃ ዛሬ ከታየች ነገ ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ ረቡዕ ይከበራል።

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት

@Esat_tv1
@Esat_tv1