Get Mystery Box with random crypto!

ወንድሜ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እንኳን ደስ አለህ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ወንድሜ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እንኳን ደስ አለህ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የአንኳን ደስ ያለዎ መልእክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ "በሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ በሳል አመራር በሀገሪቱ ዕድገት እና ብልጽግና እንዲመጣ ልባዊ ምኞቴ ነው" ብለዋል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1