Get Mystery Box with random crypto!

🇹🇷Dirilis Ertugrul Ethiopia🏹⚔🗡🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ertugrulbeyseries — 🇹🇷Dirilis Ertugrul Ethiopia🏹⚔🗡🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ ertugrulbeyseries — 🇹🇷Dirilis Ertugrul Ethiopia🏹⚔🗡🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ertugrulbeyseries
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.03K
የሰርጥ መግለጫ

Ιѕℓαм ιѕ σиє ☝️

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-19 06:22:45 ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾

@osmanethiopia
@osmanethiopia
423 viewsTurgut bey, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 10:13:09
Kurulus osman seasom 4

በቅርብ ቀን ይጠብቁን
@osmanethiopia
@osmanethiopia

የመስራቹ ዑስማን ምዕራፍ አራት የመጀመሪያ ማስታወቂያ ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ

የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ #share

https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
826 viewsTurgut bey, 07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 07:36:36


የካዕባ ልብስ ኪስዋ በአዲሱ አመት መግቢያ ላይ ተቀየረ

ስለካዕባ ልብስ ኪስዋ ትንሽ መረጃዎችን ላካፍላችሁ


የካዕባ ልብስ ኪስዋ በየአመቱ የሚቀየር ሲሆን ከዚህ ቀደም በዙልሂጃ 9 ጠዋት ሀጃጆች ወደ አረፋ በተጓዙበት ወቅት ነበር የሚቀየረው:: አሁን ላይ ግን በአዲሱ አመት መግቢያ የመጀመሪያው ምሽት ሙሐረም 1 ላይ እንዲቀየር ተወስኗል::

የካእባ ልብስ ኪስዋ የአለማችን ውዱ ልብስ ነው::

የልብሱ ክብደት 850ኪ. ግ የሚመዝን ሲሆን አጠቃላይ የካዕባን ልብሱን ለማዘጋጀት የዘንድሮ ወጪው $6.5ሚሊዮን ዶላር ነው::

ይህ የካዕባ ልብስ በንጉስ አብዱልአዚዝ ኮምፕሌክስ የሚዘጋጅ ሲሆን ኪስዋውን ለማዘጋጀትም 200ባለሞያዎች ይሳተፉበታል::

በአለም ረጅሙ እና ኮምፒውተራይዝ የሆነው የስፌት ማሽን ይህን የካዕባን ልብስ ለማዘጋጀት አገልግሎት ላይ የሚውል ሲሆን የስፌት ማሽኑም
16 ሜትር የሚረዝም ነው::

የከዕባ ልብሱ ኪስዋ 670 ኪሎ የሚሆነው ጥቁር ሀር ሲሆን በሀሩ ላይ ለሚፃፈው የቁርኣን አንቀፆችም 120 ኪሎ 21ካራት ወርቅ እና 100ኪሎ ብር አገልግሎት ላይ ይውላል::

በልብሱ ላይ የሚፃፈው የቁርዓን አንቀፆችም በሰዎች እጅ በጥንቃቄ የሚጠለፍ ነው:

የዘንድሮ አመት 1444 የካእባ ልብስ ኪስዋ የመቀየር ስነ ስርዓትም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በቀጥታ የቴሌቭዢን ስርጭት ተከታትለውታል


@osmanethiopia
@osmanethiopia
247 viewsTurgut bey, 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 07:28:05
– ዒብኑል አራቢ

ለፕሮፋይል የሚሆን ምርጥ ምርጥ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ #share አድርጉ

#መልካም_ቀን

ለአስተያየት @lYl_family
@Abubeker_bey

@osmanethiopia
@Ertugrulbeyseries
369 viewsTurgut bey, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 19:47:51
Turgut Stayl

የባሃደር ቤይ ልጅ ቱርጉት የወጋው ስሙ ማን ነበር?

መልስ @lYl_family


@osmanEthiopia
@Ertugrulbeyseries
388 viewsTurgut bey, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 08:13:32
ከጉንዱግዱ ቤይ ንግግር

ለፕሮፋይል የሚሆን ምርጥ ምርጥ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ #share አድርጉ

#መልካም_ቀን

ለአስተያየት @lYl_family

በግል ማሰራት ምትፈልጉ @Abubeker_bey

@osmanethiopia
@Ertugrulbeyseries
539 viewsTurgut bey, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 08:54:56
꧁﷽꧂
إِنَّ اللهَ وَمَـلَـكَـٰءِـگـتَهُ يُصَـلُّـونَ عَلَى انَّبِيِّ يـَٰـأَيُّهـاَ الَّـذِينَ ءَامَـنُوا صَـلُّـوا عَـلَيهِ وَسَـلِّـمُـوا تَـسْلِيـمــاً


መስጂድ አል ነበዊይ (መዲና) የነብያችንﷺ መስጂድ ከ8000 ጫማ ከፍታ ላይ ነው የሚታየው

#መልካም_ጁምዓ

@Ertugrulbeyseries
@Ertugrulbeyseries
667 viewsTurgut bey, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 08:43:36
ምስሎች ከካአባ ኪስዋ የልብስ ስፌት ፋብሪካ እየተሰፋ የነበረው አዲሱ ኪስዋ ይህንን ይመስላል ነበር

1443 | 2022

@Ertugrulbeyseries
@Ertugrulbeyseries
478 viewsTurgut bey, 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 07:42:59

OSMAN BEY

ለፕሮፋይል የሚሆን ምርጥ ጥቅስ ሁላቹም ቢያንስ ለ10 ሰው #share አድርጉ

#መልካም_ቀን

ለአስተያየት @lYl_family
@Abubeker_bey


@osmanethiopia
@Ertugrulbeyseries
645 viewsTurgut bey, 04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 11:35:45
Turgut
Ertugrul
Bamsii


Comotan Orenos


@Ertugrulbeyseries


የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
695 viewsTurgut bey, edited  08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ