በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚያደርጉባቸው የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን የገንዘብ ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያውያኑ የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚያደርጉባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥሮችንም ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረት:- ~ ለዩሮ - 1000439142832 ፣ ~ ለዶላር - 1000439142786 ፣ ~ ለፓውንድ - 1000443606304 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሒሳብ ቁጥሮች ተዘጋጅተዋል። #Ertalepost Telegram t.me/ertalepost Twitter twitter.com/ErtaleP Facebook www.facebook.com/Ertale-post-ኤርታሌ-ፖስት-108469121804711/ Instagram instagram.com/ertalepost youtube youtube.com/channel/UCn5U0OZQ_SEOcLfmTjMlKng 86 viewsedited 04:33