Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አልጄሪያ ገቡ ነሐሴ 22 ቀን 2014 (ኢዜ | Ertalepost ኤርታሌ ፖስት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አልጄሪያ ገቡ

ነሐሴ 22 ቀን 2014 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አልጄሪያ ገቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአልጄሪያ ርዕሰ መዲና አልጀርስ ሲደርሱ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አይመን ቤናብደርሃማኔ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአልጄሪያ በሚኖራቸው ቆይታ የአገሪቱን ፕሬዚዳንት አብድልማጂድ ተቡኔን ጨምሮ ከተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

#Ertalepost

Telegram t.me/ertalepost
Twitter twitter.com/ErtaleP
Facebook www.facebook.com/Ertale-post-ኤርታሌ-ፖስት-108469121804711/
Instagram instagram.com/ertalepost
youtube youtube.com/channel/UCn5U0OZQ_SEOcLfmTjMlKng