•• ህይወት አጭር ናት ሞት ደግሞ የማይቀር ጉዳይ ነው ~ ይህን ማሰብ ላትፈልግ ትችላለህ ግን አንድ ቀን ~ ትሞታለህ አንተ ብቻ ሳትሆን የምታየው ሁሉ ቀኑን ጠብቆ ~ ይሞታል ስለዚህ ህይወትህን እስከ እንጥፍጣፊዋ ለአኼራክ ስራባት !! @eross_eross 465 viewsNew life chapiter one, 13:04