Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ሚኒስትር በሚሊየን ገንዘብ በመክፈል የአፍሪካ ዋንጫን ስፖንሰር አድርጎ በነፃ ለተመልካቾች እያ | Yihune Ephrem Kassahun

ጤና ሚኒስትር በሚሊየን ገንዘብ በመክፈል የአፍሪካ ዋንጫን ስፖንሰር አድርጎ በነፃ ለተመልካቾች እያደረሰ ነው። ምን ያህል ኢትዮጵያውያን በህክምና እጦት ህይወታቸው እንደሚያልፍ ፈጣሪ ይወቀው።