Get Mystery Box with random crypto!

EPS PRE-KG

የቴሌግራም ቻናል አርማ epsprekg — EPS PRE-KG E
የቴሌግራም ቻናል አርማ epsprekg — EPS PRE-KG
የሰርጥ አድራሻ: @epsprekg
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 368
የሰርጥ መግለጫ

EPS Pre-KG Resource Center

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-27 09:45:29

213 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 09:45:29

207 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 21:26:04

280 views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 12:52:44
453 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 14:06:20
614 views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-07 15:19:20 ማስታወቂያ
ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛው ኳርተር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የሚከናወነው ከህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ክፍያውን በወቅቱ እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
635 views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 16:06:24 ማስታወቂያ
በገርጂና በጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች በ5ኛ፣6ኛ፣7ኛ፣9ኛ፣10ኛ እና 11ኛ ክፍል ልጆቻችሁን በማስተማር ላይ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ በዚህ በያዝነው ዓመት ከዚህ ቀደም እንሰጥ የነበረውን ነገር ግን ለጥቂት አመታት ተቋርጦ የነበረውን የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ለመጀመር እቅድ ይዘናል፡፡ ይሄንኑ አስመልክቶ በት/ቤቶቹ በኩል ልጆቻችሁን ለማስተማር የምትፈልጉ ወላጆች ፍላጐታችሁን እንድታሳውቁን በሚል በልጆቻችሁ በኩል ደብዳቤ ልከን ነበር፡፡ በዚሁ መሠረት በተለያዩ የክፍል ደረጃዎች ልጆች ያላቸው ወላጆች ለማስተማር ፈቃደኝነታቸውን አሳውቀውናል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ወላጆች ፍላጐታቸውን ያልገለፁልን ስለሆነ ልጆቻችሁን በማጠናከሪያ ትምህርቱ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ከሆነ ከህዳር 6 - ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም በየት/ቤቶቹ በመቅረብ ማረጋገጫ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ኆኀተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
721 views13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 10:46:21
591 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-06 07:51:32 ማስታወቂያ

በኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት (ገርጂ ቅርንጫፍ) ለ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከመዋዕለ ህፃናት እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡፡ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ሰኞ ጥቅምት 1 ቀን 2014 ዓ.ም የሚጀመር ስለሆነ አስፈላጊውን የኮቪድ ፕሮቶኮል እና የትምህርት ቤቱን የተማሪዎች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በማሟላት በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በት/ቤት በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ እናስታውቃለን።
ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት(ገርጂ ቅርንጫፍ)
22.2K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ