Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት «ኦርቶ» (የቀና፣ ርቱዕ፣ ትክክለኛ) እና «ዶክስ» (ትምህርት) የመጣ | ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት «ኦርቶ» (የቀና፣ ርቱዕ፣ ትክክለኛ) እና «ዶክስ» (ትምህርት) የመጣ ቃል ነው።

በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ ዓለሞች ውስጥ «ኦርቶዶክስ» የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በዋናኛነት ኦርቶዶክስ የሚባሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ስርአት የሚከተሉት ናቸዉ ማለትም፦

አምስቱ ኦርዬንታል አብያተ ክርስቲያናት

-የኢትዮጵያ/የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

-የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

-የአርመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

-የሶርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

-የህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን -
- ግሪክ ኦርቶዶክስ
- ሩስያ ኦርቶዶክስ
_የዩክሬን ኦርቶዶክስ ወ.ዘ.ተ....
@eotcy