Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለበዓለ መንፈስ ቅዱስ (በዓለ ጰራቅሊጦስ) (በዓለ ፶) በሰላም እና በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ | ያሬዳውያን

እንኳን ለበዓለ መንፈስ ቅዱስ (በዓለ ጰራቅሊጦስ) (በዓለ ፶) በሰላም እና በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን

በቀጣይ የሚመጡትን በዓላት

1.ሰኔ 12 በዓለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ስርአተ ዋዜማ እና ማህሌት ወረብ

2.ሰኔ 21 በዓለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስርአተ ዋዜማ እና ማህሌት ወረብ

3. ሰኔ 30 በዓለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ስርአተ ዋዜማ እና ማህሌት ወረብ

ቀደም ብለን እንልካለን ይጠብቁን

ለሐዋርያት የወረደ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይደምረን

ከበዓሉ በረከትን ያሳትፈን

ከቁጥር ሳያጎድል ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን

አሜን


ሠናይ ሠንበትን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን የቻናላችን ቤተሰቦች ተመኘን

share

https://t.me/EOTCmahlet