Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን pinned « ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ ደ | ያሬዳውያን

ያሬዳውያን pinned « ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል። @EOTCmahlet "ተፈሥሂ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል። መልክአ ስዕል አይባልም። @EOTCmahlet ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና ከአራቱ ወንጌላት 3ቱ ተነበው "አርያም"…»