Get Mystery Box with random crypto!

ለወረት ያህል ያልሆነ እና #በመክኒያትና_እውቀት_የደረጀ_የለውጥ_ርሃብ በወጣቱ ትውልድ ላይ ማምጣት | Empowering Next Generation - ENG

ለወረት ያህል ያልሆነ እና #በመክኒያትና_እውቀት_የደረጀ_የለውጥ_ርሃብ በወጣቱ ትውልድ ላይ ማምጣት፣ ለዚያም ርሃብ ምላሽ በሚሆን ሁለንተናዊ #3H(Head-knowledge, Heart-attitude and hand-practice) መንገድ #የወጣቶችን_ላይፍ_ስታይል_በቀስታ_ቻሌንጅ ማድረግና #በትክክለኛ_ሂደት_ያለፈ #በቀላሉ_የማይቀለበስ ለውጥን በወጣቱ ዘንድ ማዛመት። #ቀላል_አይደለም_ግን_ይቻላል፡፡

ታዲያ ምንም እንኳን የዚህን ስራ #ከመሬት_በላይ_ቪዢብሊ ሊኖረው የሚችለውን #የአካሄድ_እሳቤ_ሰመሪ እንዲህ ባለ ሰውኛ መንገድ ብናስቀምጥም፤ ነገር ግን ድርጅታችን ያለ ሃይማኖት ልዩነት

#የነገሮች_ሁሉ_አስጀማሪና_አስፈጻሚ ማንም ቢደክመው እርሱየማይደክመው #የትጋትና_የለውጥ_አድናቂ ለሰው ልጆች ሁሉ እኩል መልካም የሆነና የሚያስብ #የትኛውንም_ውስብስብ_ነገር_ለመፍታት_ሊሚቴሽን_የሌለበት ግለሰቦች ትውልድ ሰዎች ህዝቦችን ለበጎ ነገር ሲነሱ አይቶ መርዳት ደስ የሚለው #ኢማጂኔሽን_ያልሆነ_ነገር_ግን_ያለ_የማሚያይ_የሚሰማ ከመክኒያት ያለፈ በጎነት ያለውና ሁሉን ማደረግ የሚችል አንድ አምላክ/ፈጣሪ እንዳለ ያምናል፡፡

ስለሆነም አምላክ ከላይ ለጠቀሳችሁት ሃሳብ እንዲረዳችሁ/ዳን በራሴ ሃይማኖት ወደ ፈጣሪ በመለመን አብሬያችሁ መቆም እችላለሁ ለምትሉ ሁሉ እባካችሁ #ከዛሬ_ጀምሮ እስከ #መስከረም_1 ድረስ ለሚቆይ የጾሎት ጥሪ #ተቀላቀሉን እና እንደተቀላቀላችሁንም አሳውቁን፡፡