Get Mystery Box with random crypto!

የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ የብ | እንደወረደ ®✔

የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ትናንት አንደኛ ጉባኤውን የጀመረው ፓርቲው ዛሬ ባካሄደው ምርጫ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት በማድረግ መርጧል።

@endewerede1