✞ የፍቅር እናት ✞ የፍቅር እናት የሰላም /2/ ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራ | ምስጋና ለእግዚአብሔር
✞ የፍቅር እናት ✞
የፍቅር እናት የሰላም /2/
ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም
በሂወቴ ውስጥ በኑሮዬ
ቅደሚ ከፊት ከሀኅላዬ
ተደላደለ ልቤ
አንቺ አለሽና ካጠገቤ
ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ
ልለፍ ወደፊት ተቋቁሜ
የጌታዬ እናት ነሽ
ሀይልን ያረጋል ፀሎትሽ
እንዴት ቀራለው ከመንገድ
አደራ እናቴ አስቢኝ
ከሚያስጨንቀኝ ጠላት
ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ
ትላንትም ዛሬም አመስጋኝ ነኝ
የለም ለነገየሚያስፈራኝ
ሜዳይሆናል ተራራ
ልጅሽ ስላለ ከኔ ጋራ @igziyabhern