Get Mystery Box with random crypto!

ምስጋና ለእግዚአብሔር — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ enatachinmaryam — ምስጋና ለእግዚአብሔር ም
የቴሌግራም ቻናል አርማ enatachinmaryam — ምስጋና ለእግዚአብሔር
የሰርጥ አድራሻ: @enatachinmaryam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.23K (መረጃው እስከ 12.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

የምንሰጣቸው አገልግሎት 👉አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን፣ትምህርተ ወንጌል በምንወዳቸው መምህራን፣ምስክርነት፣ ታሪክ፣ ስንክሳር፣ ምስባክ፣ከሌሎች ሃይማኖቶች ጋር የሚደረጉ ውይይቶች፣የቤተ ክርስቲያን ጊዝያዊ መረጃዎች፣ወዘተ.... በvideo እና በaudio እናቀርባለን ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ 👉 @Msgana_bot አናግሩን


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

22 juuli 2024
#ተሞልተዋል በሰው

ተሞልተዋል በሰው አደባባይዎቹ
ይመለካል ዛሬ ጌታ በልጆቹ
ከትናንቱም በላይ ገና እንበዛለን
የእግዚአብሔር ልጆች ምድርን እንሞላለን


ጠንቋይ አባይ ጠንቋይ እንዲሁም ሙዓርተኛ
አያውቅም ለራሱ እንኳንስ ስለኛ
አዳኝና ገዳይ ሁሉንም አዋቂ
የኛ እግዚአብሔር ብቻ ጠላት አስጨናቂ

/አዝ=====

ካህናተ እግዚአብሔር ነጭ ልብስ ለብሰው
ያመለኮቱን እጣን ከሰና ጨምረው
ምመናን እያሉ አሜን ሃሌ ሉያ
እናጣለን ገና የጠጠር መጣሪያ

/አዝ=====

የፈረሱት ቅፅሮች አሁን ይሰራሉ
ታቦቱም ይኖራል ከመንበረ ክብሩ
እግዚአብሔር ሲመለክ በታላቅ ጉባኤ
አንድ ቀን ይሆናል የኢቲዮጽያ ትንሳኤ

/አዝ=====

የናቁሽ በሙሉ አሁን ይመጣሉ
ማሪን እናታችን ተዋህዶ እያሉ
እኛም እጃቸውን በእጃችን ይዘን
በታላቅ ዝማሬ እንዘምራለን

/አዝ=====

አንድ ነገር ብቻ ይሄን እናውቃለን
መሰብሰባችንን በጌታ ተጠርተን
እድል ፈንታችን ነው በቤቱ መኖር
እያልን ሁልግዜ እግዚአብሔር ክበር
1.5K viewsWÊÑDÏ , edited  03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
21 juuli 2024
Picture 1 from ምስጋና ለእግዚአብሔር 2024-07-21 16:48:50
​​
✞ የፍቅር እናት ✞


የፍቅር እናት የሰላም /2/
ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም

በሂወቴ ውስጥ በኑሮዬ
ቅደሚ ከፊት ከሀኅላዬ
ተደላደለ ልቤ
አንቺ አለሽና ካጠገቤ

ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ
ልለፍ ወደፊት ተቋቁሜ
የጌታዬ እናት ነሽ
ሀይልን ያረጋል ፀሎትሽ

እንዴት ቀራለው ከመንገድ
አደራ እናቴ አስቢኝ
ከሚያስጨንቀኝ ጠላት
ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ

ትላንትም ዛሬም አመስጋኝ ነኝ
የለም ለነገየሚያስፈራኝ
ሜዳይሆናል ተራራ
ልጅሽ ስላለ ከኔ ጋራ

@igziyabhern
1.5K viewsMerry , 13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ምስጋና ለእግዚአብሔር በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ምስጋና ለእግዚአብሔር (@enatachinmaryam) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @enatachinmaryam ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ምስጋና ለእግዚአብሔር 42.23K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 12.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ምስጋና ለእግዚአብሔር ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ምስጋና ለእግዚአብሔር የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
ምስጋና ለእግዚአብሔር avatar
ምስጋና ለእግዚአብሔር @enatachinmaryam
በቴሌግራም ይክፈቱ