Get Mystery Box with random crypto!

#ነገአችሁ #በእግዚአብሔር #ተቀድሟል በዚህ ስዓት ነገ ምን እሆናለሁ ምን ይገጥመኝ ይሁን አሁን | የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )

#ነገአችሁ #በእግዚአብሔር #ተቀድሟል
በዚህ ስዓት ነገ ምን እሆናለሁ
ምን ይገጥመኝ ይሁን
አሁን ከያዘኝ በሽታ እሞት ይሁን
አሁን እየሰራው ያለው ቢዝነስ ነገ ላይ ያከስረኝ ይሁን
ቤተሰቤ ነገ ላይ ይበተን ይሁን .......ወዘተ እያላችሁ ላላችሁ ጌታ እንዲህ ይላል ነገአችሁን እኔ ቀድመሃለሁ ......
“እስከ ሽምግልናችሁ፣ እስከ ሽበትም፣ የምሸከማችሁ እኔ ነኝ፤ እኔው ነኝ። ሠርቻችኋለሁ፤ እሸከማችኋለሁ፤ እደግፋችኋለሁ፤ አድናችኋለሁ።”
— ኢሳይያስ 46፥4 (አዲሱ መ.ት)
አይደለም ነገአችሁን ዘላለማችሁን እሱ አምላካችሁ ይዘዋል
ነገ አትቀጥልም የምለው ሰይጣን ጠላት ነው አትስማው ጌታ አምላክህ ያለውን ብቻ ስማ ነገአችሁ በጌታ ተቀድሟል.....