Get Mystery Box with random crypto!

#ክብሩን #ብቻ ሁሌም አንድ ነገር መንፈስ ቅዱስን እለምናለሁ የእግዚአብሔር #ክብር ብቻና ብቻ | የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )

#ክብሩን #ብቻ
ሁሌም አንድ ነገር መንፈስ ቅዱስን እለምናለሁ የእግዚአብሔር #ክብር ብቻና ብቻ ነው!!!!!
መዝሙረኛው ዳዊት እንዲህ አለ፦
መዝሙር 63
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
² ኃይልህንና #ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። አለ በኤዶምያስ ምድረ በዳ ላይ ሆኖ መለመን የነበረበት ከሀረሩ ለማምለጥ ጥላ ከጥሙ ለመረካት ውሃን ከድካሙ ለመበርታት የምበላ ምግብ ነበር ዳዊት ግን እውነተኛ የነፍሱን ራሃብ ምን እንደሆነ ያውቃል እሱም የእግዚአብሔር #ክብርህን !! ጥጋቡ የእርሱ መገኘት ብቻ ነው!!!!
“እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።”
— መዝሙር 17፥15
ያንተስ/ያንቺስ ?!!!!!
መንፈስ ቅዱስ በዚህ ዘመን ሰዎች ብዙ ከምመኙት ከምድር ረሃብ ይልቅ የሰማዩን የክብር ራብተኞች እንድትሆኑ ያድርጋችሁ
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch