Get Mystery Box with random crypto!

ትክክለኛው መልስ 'ቅድስት እናታችን ዜግነቷ ኢትዮጵያዊ አይደለም ' የሚለው ነው። ምክንያቱ ደግሞ | Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ትክክለኛው መልስ "ቅድስት እናታችን ዜግነቷ ኢትዮጵያዊ አይደለም " የሚለው ነው። ምክንያቱ ደግሞ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ኢትዮጵያዊት ስለኾነች ሲኾን፡ ይህ አረፍተ ነገር የተሳሳተ በመኾኑና ጥያቄውም ትክክል ያልኾነውን ለዩ በማለቱ ነው። የሞከራችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳኗ ይማረን።