Get Mystery Box with random crypto!

' በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል ' እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት | Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

' በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል '
እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት

"ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናቹ"
መዝ118፥26

ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ያስመርቃል።

ዕለተ እሑድ ነሐሴ 29/2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ

ቃለ ወንጌል
ያሬዳዊ ወረብ
ተውኔት
የሽልማት መርሐ ግብር

የቤተ ክርስቲያን ደስታ ደስታችን ነውናማንም እንዳይቀር በዐማኑኤል ስም ተጋብዛችኃል።

"ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"

°•°•°•°•°•°•°•°°•°•°•°•°•°•°•°
በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡



የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org