Get Mystery Box with random crypto!

ግለሰቡ ስርዐት የሚጎድላቸው እና ያልተገሩ መልዕክቶችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ከሚያሰራጩ ባለ | ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ግለሰቡ ስርዐት የሚጎድላቸው እና ያልተገሩ መልዕክቶችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ከሚያሰራጩ ባለስልጣናት አንዱ ናቸው

እኚህ ግለሰብ አሁን ደግሞ BYD ስለተባለ የቻይና መኪና አምራች ኩባንያ ትዊት ባደረጉበት አንድ ፅሁፍ ህፃናት እንዲያዩት የማይመከር ድረ-ገፅ ከፍተው ሲያዩ እንደነበር የሚያሳይ ምስል አብረው ትዊት አርገው ነበር (ምስሉ ተያይዟል)፣ ኋላ ላይ እሱን አጥፍተው እና ድረ-ገፁን ቆርጠው መልሰው መረጃውን አጋርተዋል።

ለልጆቻችን ምን እናስተምር?

Pics: Sad Engineer

@EliasMeseret