Get Mystery Box with random crypto!

ግድያን ለመሸፋፈን መሯሯጥ?! በርካቶችን ያሳዘነውን የበቴ ኡርጌሳን የጭካኔ ግድያ 'ከወንድማቸው | ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ግድያን ለመሸፋፈን መሯሯጥ?!

በርካቶችን ያሳዘነውን የበቴ ኡርጌሳን የጭካኔ ግድያ "ከወንድማቸው ጋር ድብድብ ውስጥ ገብተው ነበር" እና አሟሟታቸው ከእርሻ ስራቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ህዝብን ለማሳመን የሚደረገውን የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ አያይዤዋለሁ፣ የፕሮፋይል ፎቷቸው እንኳን የአንድ ምድብ ሰዎች እንደሆኑ ያስታውቃል።

ለማንኛውን ተአማኒነት ያለው ምርመራ ተደርጎ ውጤቱ ለህዝብ ይፋ ሊደረግ ይገባል።

@EliasMeseret