Get Mystery Box with random crypto!

ለበርካታ ወራት በእስር ሲሰቃዩ የነበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሩ አቶ በቴ ኡርጌሳ | ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ለበርካታ ወራት በእስር ሲሰቃዩ የነበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሩ አቶ በቴ ኡርጌሳ በትውልድ ከተማቸው መቂ ከተማ በትናንትናው እለት ተገድለው እንደተገኙ ታውቋል

አርፈውበት ከነበረው ሆቴል እንዲወጡ ተደርገው የተገደሉት አቶ በቴ በንግግራቸው እና በሰከነ አስተሳሰባቸው በብዙዎች ዘንድ የሚታወሱ ናቸው።

ነፍስ ይማር

@EliasMeseret