Get Mystery Box with random crypto!

ህፃን ልጅ እንዲህ የሚደበድብ ሰው... ስገምት ህፃኗ ልጇ ላትሆን ትችላለች፣ ብትሆንም ህፃኗ | ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ህፃን ልጅ እንዲህ የሚደበድብ ሰው...

ስገምት ህፃኗ ልጇ ላትሆን ትችላለች፣ ብትሆንም ህፃኗን ሳትገድላት የሚመለከታቸው አካላት ጣልቃ ሊገቡ እና ሊያድኗት ይገባል። ሴትየዋን የምታውቁ ሰዎች በመጠቆም ተባበሩ።

*Update: እዚህ ቪድዮ ላይ ህፃን ስትደበድብ የምትታየው ግለሰብ ሐሊማት መሀመድ እንደምትባል፣ የዛሬ 11 ዓመት ገደማ በወንጀሉ ዙርያ ፍርድ ቤት ቀርባ 300 ብር ብቻ ቅጣት እንደተጣለባት የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል።

https://fb.watch/iOIdomCAs4/

@EliasMeseret