Get Mystery Box with random crypto!

ለአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የአፍሪካ መሪዎች ይዘው የመጡ ቅንጡ አውሮፕላኖች | ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ለአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የአፍሪካ መሪዎች ይዘው የመጡ ቅንጡ አውሮፕላኖች (private jets) በቦሌ አየር ማረፊያ።

እንዲህ ተንፈላሰው ተጉዘው መጥተውም ለአፍሪካውያን መላ ቢፈጥሩ መልካም ነበር።

Video: Aggrry Mutambo/Mahmoud Abdi

@EliasMeseret