Get Mystery Box with random crypto!

አንድ መራር እውነት ልንገርህ - አፄ ቴዎድሮስም ሆነ አፄ ምንሊክ ታግለው ያለፉት ለኢትዮጵያ ነው። | ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

አንድ መራር እውነት ልንገርህ - አፄ ቴዎድሮስም ሆነ አፄ ምንሊክ ታግለው ያለፉት ለኢትዮጵያ ነው። አንድም ቀን ኣማራ ብለው አያውቁም። አሉላ አባ ነጋም ሆነ አፄ ዮሃንስ ታግለው ያለፉት ለኢትዮጵያ ነው። አንድም ቀን ለትግራይ ነው ብለው አያውቁም። ባልቻ አባ ነፍሶም ሆነ ጃገማ ኬሎ ታግለው ያለፉት ለኢትዮጵያ ነው። አንድም ቀን ኦሮሞ ብለው አያውቁም። አሁን የፈጠርነው ቁርጥራጭ ማንነት እነ በላይ ዘለቀ አያውቁትም። እነ አቡነ ጴጥሮስ አያውቁትም። እነ ላሊበላ፣ እነ ኢዛና፣ እነ ኢትኤል፣ እነ ዮቶር አያውቁትም። ብዙ አታስወሩኝ ...

(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ)

#share

@eliasgebru