Get Mystery Box with random crypto!

አሁንም እደግመዋለሁ በስድብና ቂም በቀል ሰላም አይመጣም። የመገዳደል አዙሪታችን የሚቀጥለው በጥላቻ | ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

አሁንም እደግመዋለሁ በስድብና ቂም በቀል ሰላም አይመጣም። የመገዳደል አዙሪታችን የሚቀጥለው በጥላቻ ላይ በተመሰረተ ትርክታችን ነው። ዛሬም ፍቅር ያሸንፋል፣ ዘላቂው ድል ያለውም በአንድነትና በኢትዮጵያዊነት ውስጥ ብቻና ብቻ ነው።

we have to break the cycle.

@eliasgebru