Get Mystery Box with random crypto!

ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ehrco — ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ehrco — ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ
የሰርጥ አድራሻ: @ehrco
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.52K
የሰርጥ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡
ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
ኢሰመጉ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-21 09:27:35 'በመንግስት ቸልተኝነት በንጹሀን ዜጎች ላይ እየደረሱ ያሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ኢሰመጉን በእጅጉ ያሳስበዋል!'

የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ - ሰኔ 14 / 2014

ሙሉውን የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ ከቴሌግራም ቻናላችንን ላይ ማግኝት ይችላሉ። ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrco
1.3K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 22:08:08
#የኢሰመጉ_የምርምር_ስራዎች

ኢሰመጉ የሦስት አስርት ዓመታት የመረጃ ስብስቦችን ተመርኩዞ ከ 2010/11 – 2013/14 ዓ.ም ውስጥ የተፈፀሙ የተለያዩ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የወቅታዊ ፈጣን ምላሽ የመስጫ ፕሮጀክት ሪፖርት አዘጋጅቶ በማገባደድ ላይ ይገኛል።

ይህም ምርምር በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ዓይነቶችን በሥርዓት ለመቀመር፤ የኢሰመጉን ማስረጃዎችን/ክስተቶችን መሰረት ባደረገ ምርመራ ክትትል የማድረግ፣ ሰነድ አያያዝ እና ሪፖርት ሥራዎቹን የበለጠ ለማሳደግ፤ በአገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄዱ ያሉ የሕግ እና ተቋማዊ ማሻሻያዎች በተመለከተ ደግሞ የሚመለከታቸው አካላት ውጤታማ የመከላከያ እና ምላሽ ሰጪ እርምጃዎች እንዲወስዱ፤ ጥፋትን ሳይቀጡ የመቅረት ልማድ እና አጥፊዎችን በተመለከተ የተጠያቂት ባህል እንዲኖር ለማድረግ፤ እና ለሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ሰለባዎች ወቅቱን የጠበቀ እና ተገቢው ካሳ እንዲያገኙ ማድረግን ታሳቢ ያደረገ ምርምር ነው፡፡

ይህንንም መሰረት በማድረግ ኢሰመጉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዳማ ከተማ በመገኘት በክልሎቹ ከሚገኙ ከተለያዩ መንግስታዊ፣ መንግስታዊ ካልሆኑ እና ከህብረተሰቡ ከተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር የግማሽ ቀን የውይይት እና የውትወታ ስብሰባ በሰኔ 2/ 2014 አካሂዷል።
1.5K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ