Get Mystery Box with random crypto!

ሰኔ 29/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ጥሪ ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ በማ | ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ

ሰኔ 29/2014 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ጥሪ ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ

በማህበራዊ ገፆቻችን በምናደርገው የ15 ቀናት የሰብዓዊ መብቶች ውትወታ ንቅናቄን ይቀላቀሉን

#ለኮንሶ ዞንና አካባቢው ዘላቂ ሰላም እንዲሁም ለሰብአዊ መብቶች መከበር የሚደረግ ንቅናቄ

♯ትኩረት ♯ ዘላቂ መፍትሄ
♯ለኮንሶዞን፣አማሮ፤ጉጂ፤ጉማይዴእና አሌልዩወረዳዎች፤ለአካባቢውና አጎራባች ቀበሌዎች ሰላም