Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Football Federation

የቴሌግራም ቻናል አርማ effmedia — Ethiopian Football Federation E
የቴሌግራም ቻናል አርማ effmedia — Ethiopian Football Federation
የሰርጥ አድራሻ: @effmedia
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.98K
የሰርጥ መግለጫ

Official Telegram Account of Ethiopian Football Federation. like us on FB https://fb.com/ethiopiaff .
Founded in 1943 & affiliated with FIFA in 1953 and CAF in 1957.

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-05 23:36:03 የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች http://theeff.org/2022/07/05/447795/
1.1K views20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:05:45
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሰኞ እና ማክሰኞ በአዳማ አበበ ቢቂላ ሰታዲየም ተከናውነው የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበዋል።

ሰኞ ሰኔ 27

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ጌዴኦ ዲላ

(እየሩስ ወንድሙ)

አዲስ አበባ ከተማ 1-0 ቦሌ ክፍለከተማ

(አሪያት ኦዶንግ)

ሀዋሳ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

ማክሰኞ ሰኔ 28

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ 3-0 አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

(ድንቅነሽ በቀለ /2/ ፣ ወርቅነሽ ሜልሜላ)

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 መከላከያ

(ሎዛ አበራ (ፍ/ቅ/ም)
1.1K viewsedited  20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 11:18:18 Wubetu Abate calls 23 players for CHAN qualifiers

http://theeff.org/en/2022/07/05/447782/
1.2K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 09:36:01 ለቻን ማጣርያ ዝግጅት 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው http://theeff.org/2022/07/05/447774/
1.3K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:47:35 የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች እና ቀጣይ መርሐ ግብር http://theeff.org/2022/07/04/447772/
1.3K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:20:19
ለወንዶች እና ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በሙሉ

ለ2015 የውድድር ዘመን የወንዶች እና ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በተጫዋቾች ዝውውር (FIFA TMS/DTMS) እና በተጫዋቾች ምዝገባ (FIFA CONNECT) ዙርያ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ለ2 ቀናት የሚቆይ ስልጠና ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ሰኔ 29 እና 30 ቀን 2014 ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል ከጠዋት 3፡00 ጀምሮ የክለባችሁን ደብዳቤ እና ላፕቶፕ ይዘው በመገኘት ስልጠናውን እንዲወስዱ እናሳስባለን።
1.2K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 00:27:24
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሰኞ እና ማክሰኞ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስተዲየም ይከናወናሉ

ሰኞ በ3፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጌዲኦ ዲላ ፣ በ8፡00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ በ10፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ሲጫወቱ ማክሰኞ 3፡00 ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ ፣ 8፡00 ላይ አርባምንጭ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ ፣ 10፡00 ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ የሚጫወቱ ይሆናል።

ምስሎች፡ ከ18ኛ የጨዋታ ሳምንት የተወሰዱ
1.4K views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ