Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሰኞ እና ማክሰኞ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስተ | Ethiopian Football Federation

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሰኞ እና ማክሰኞ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስተዲየም ይከናወናሉ

ሰኞ በ3፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጌዲኦ ዲላ ፣ በ8፡00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ በ10፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ሲጫወቱ ማክሰኞ 3፡00 ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ ፣ 8፡00 ላይ አርባምንጭ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ ፣ 10፡00 ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ የሚጫወቱ ይሆናል።

ምስሎች፡ ከ18ኛ የጨዋታ ሳምንት የተወሰዱ