Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዝግጅቱን በታንዛን | Ethiopian Football Federation

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዝግጅቱን በታንዛንያ አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በኡሁሩ ስታዲየም ልምምዱን አከናውኗል።

ብሔራዊ ቡድናችን በታንዛንያ ነገ የመጨረሻ ልምምዱን ካከናወነ በኋላ ቆይታውን በማጠናቀቅ ጨዋታውን ወደሚያደርግበት ሩዋንዳ የሚያመራ ይሆናል።