Get Mystery Box with random crypto!

ተቋሙ የተጣለበትን ሀገራዊ ተልዕኮ በተገቢው መልኩ ለመወጣትና ለደንበኞቹ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠ | Ethiopian Electric Utility

ተቋሙ የተጣለበትን ሀገራዊ ተልዕኮ በተገቢው መልኩ ለመወጣትና ለደንበኞቹ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ያስችል ዘንድ ከታህሳስ ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 የቅዳሜ ቀናት ነጻ የስራ ዘመቻ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን የመጨረሻው ነጻ የስራ ዘመቻ በነገው ዕለት ሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ድርስ እንደሚካሄድ አውቃችሁ እንድትገለገሉ ስንል በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et