Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የመኖሪያ ቤት ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኛችን፤ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቦትን በቀላሉ ለማስላት ያመች | Ethiopian Electric Utility

ውድ የመኖሪያ ቤት ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኛችን፤ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቦትን በቀላሉ ለማስላት ያመችዎት ዘንድ ይህንን #የታሪፍ መረጃ ይጠቀሙ፡፡ ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎትንም በወቅቱ ይፈፅሙ!
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et