Get Mystery Box with random crypto!

ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት እሁድ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 እስከ | Ethiopian Electric Utility

ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

እሁድ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ በመተሃራ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የጥገና ስራ ስለሚከናወን በመተሃራ ከተማና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et