Get Mystery Box with random crypto!

በጣና በለስና አካባቢው የምትገኙ ደንበኞቻችን ከጥቅምት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የጣና በለስ | Ethiopian Electric Utility

በጣና በለስና አካባቢው የምትገኙ ደንበኞቻችን ከጥቅምት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የጣና በለስ 132 ኪሎ ቮልት የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፓወር ትራንስፎርምር በመበላሸቱ በአካባቢው የሃይል አቅርቦቱ ተስተጓጉሏል፡፡

ችግሩን በጊዜያዊነት ለመፍታት ከዳንግላ 66 ኪሎ ቮልት የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ኃይል ለማቅረብ ጥረት እየተደረገ ቢሆንም ካለው ርቀትና የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያው ካለው የአቅም ውስንነት ምክንያት የተፈለገውን ያህል አገልግሎት መስጠት አልተቻለም፡፡ ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን ችግሩ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በኩል እስኪፈታ ድረስ በትግዕስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et