Get Mystery Box with random crypto!

ኤሌክትሪክ አስፈላጊ የመሆኑን ያክል በአጠቃቀም ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ ካላደረግን በአካል፣ በንበረት | Ethiopian Electric Utility

ኤሌክትሪክ አስፈላጊ የመሆኑን ያክል በአጠቃቀም ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ ካላደረግን በአካል፣ በንበረትና በህይወት ላይ ከፍተኛ የሆነ #አደጋ ሊያስክትል ይችላል፡፡ ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ሊደርስ የሚችለውን የኤሌክትሪክ አደጋ እንከላከል፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et