Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኞቻችን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባችሁን በዲጅታል የክፍያ አማራጮች ለመፈፀምና ከአገ | Ethiopian Electric Utility

ውድ ደንበኞቻችን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባችሁን በዲጅታል የክፍያ አማራጮች ለመፈፀምና ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በእጅ ስልኮቻችሁ እንዲደርሳችሁ ስልክ ቁጥሮቻችሁን በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕክል እንድታስመዘግቡ እንጠይቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et