Get Mystery Box with random crypto!

የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥን ስለማሳወቅ በዳውርና ኮንታ ዞኖች ላይ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባ | Ethiopian Electric Utility

የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥን ስለማሳወቅ

በዳውርና ኮንታ ዞኖች ላይ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ የኤሌክትሪክ ኃይል ሲያስተላልፍ የነበረው የአባ ሰብስቴሽን ትራንስሚሽን መስመር ከትናንት ምሽት ጀምሮ በመበላሸቱ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን ያጋጠመውን ብልሽት ለማስተካከል በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኩል ጥረት እየተደረገ ሲሆን ችግሩ ተቀርፎ መደበኛው አገልግሎት እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et