Get Mystery Box with random crypto!

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ 118 ተሸከርካሪ | Ethiopian Electric Utility

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ 118 ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ ይመልከቱ፡ http://www.eeu.gov.et