Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረ | Ethiopian Electric Utility

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!!

ሽፈራው ተሊላ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት