Get Mystery Box with random crypto!

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በሀረር ከተማና አካባቢው እንዲሁም በጅግጅጋና አካባቢው የኤሌክትሪክ አቅርቦት | Ethiopian Electric Utility

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በሀረር ከተማና አካባቢው እንዲሁም በጅግጅጋና አካባቢው የኤሌክትሪክ አቅርቦት ተቋርጧል

ዛሬ ከቀኑ 10:00 ሰአት ጀምሮ ከድሬዳዋ ሐረር የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ውጪ በሆኑ ባለ 132 ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በሀረር ከተማና አካባቢው እንዲሁም በጅግጅጋ ከተማና አካባቢው የሚገኙ ከተሞች የኤሌክትሪክ አቅርቦት ተቋርጧል፡፡

በምሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኩል የጥገና ስራው እየተከናወነ ስለሆነ እንደተጠናቀቀ አገልግሎቱን መልሰን ምናገኛኝ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በክብሮት እናሳውቃለን፡፡