Get Mystery Box with random crypto!

የኘሮግራም ጥቆማ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋልታ ሚዲያና ኮሙንኬሽን ኮርፖሬት ጋር በ | Ethiopian Electric Utility

የኘሮግራም ጥቆማ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋልታ ሚዲያና ኮሙንኬሽን ኮርፖሬት ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀውን ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ከሚያዝያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 2:20 ጀምሮ ማስተላለፍ ይጀምራል፡፡

ስለሆነም ውድ ደንበኞቻችን ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 2:20 እስከ 2:40 በዋልታ ቴሌቪዥን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት