Get Mystery Box with random crypto!

በድጋሚ #እናስታውስዎ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሁሉም የአገልግሎት መስጫ ማዕከላ | Ethiopian Electric Utility

በድጋሚ #እናስታውስዎ

በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሁሉም የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት #የካርድ_መሙላት አገልግሎት እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ የሚሰጡ መሆኑን እየገለፅን፣ ነገ እሁድ በበዓሉ ዕለት ደግሞ ካዛንቺስ የሚገኘው የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን እስከ ቀኑ 6፡00 ድርስ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መልካም በዓል!!

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት